ወሎ ጠቅላይ ግዛት--- > የእራሱ መከላካያ በእራሱ ልጆች። ከወለጋ እስከ ራያ ኮረም አላማጣ በግፍ የፈሰሰው የእነ አይሻ ሰይድ የወሎየዎች የፈሰሰው እንባ ይታበሳል። ደሴ ላይ - የአይሻ ሰይድ ሃውልት ለታሪክ ይቆማል።
የወሎ ህዝብ ታሪካዊ ጥላት አብይ አህመድ ከ1 ጊዜም 4 እና 5 ጊዜ ከወያኔ ጋር በመተባበር በሴራ በምልልስ የጨፈጨፈበት ያወደመበት፤ በወለጋ በአሩሲ መቆሚያ መቀመጫ በማሳጣት የፈጀበት፤ያፈናቀለበት፤ ገድሎ ዛፍ የተከለበት ግፍ የወሎ ጠቅላይ ጋዛት አማራ ፋኖን ወለደ። በወሎ ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍ ኢትዮጵያ እንደ አገር ወለጋ፤ አሩሲ፡፤ትግራይ እንደ ክፍለ ሀገር ትክክለኛ መንግስት ሲፈጠር ካሳ የመክፈል የህግ እና የሞራል ግደታ አለባቸው።
-
- Senior Member
- Posts: 11335
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52