Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?

You may select 1 option

View results

Abere
Senior Member
Posts: 11317
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?

Post by Abere » 28 Apr 2024, 16:49

ሀ) በፍጹም አይሰጥም።
ለ) አሳልፎ ይሰጥ ነበር።
ሐ) ትግራይ ክፍለ ሀገርን በቀጥታ ይገነጥል ነበር።
መ) ለኤርትራ የሰጠ ከወሎ ሰርቆ በኋላ ትግራይ እና ኤርትራን አንድ አገር የማድረግ ሴራ ነበር።

Digital Weyane
Member+
Posts: 8606
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?

Post by Digital Weyane » 28 Apr 2024, 17:20

ውድ ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Abere ሆይ፣

ምናልባት ረስተኸው ከሆነ፣ ታላቋ ትግራይን ለመመስረት ባወጅነው የባድሜ ጦርነት ላይ ቡዙ ሰዎች ስለሞቱብን፣ ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን መለስ ዜናዊ ሽንፈታችንን ለመካካስ ይረዳናል በሚል ተስፋ አሰብን እንድንወር አድርገውን ነበር። ነገር ግን አሰብን ለመያዝ ባደረግናቸው ሙከራዎች፣ በሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ አገላለፅ <<ተጨፈጨፍን፣ ተቀጠቀጥን፣ አንድም ቦታ ፈቀቅ ማረግ አልቻልንም።>> ተሸነፍን። ተደመሰስን። አበቃ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Abere
Senior Member
Posts: 11317
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?

Post by Abere » 28 Apr 2024, 17:31

ያልተጻፈውን አትቀባጥር። መለሥ ዜናዊ አውሳ የቀድሞው የትግራይ ክ/ሀገር አካል ቢሆን ወደ ኤርትራ ክ/ሀገር ከወሎ ሰርቆ ዳረጎት በምርቃት ይሰጥ ነበር ወይ ነው? ከአሰብ እና ከባድመ ማን ይበልጥ ነበር ከኋላው ተንኮል ባይኖር? ለባድመ አቧራማ እና ባድማ ምድር ቀውጢ የሆነ ጦርነት ያካሄደ ወያኔ፤ የሻዕብያን ግሪሳ ጠራርጎ እስከ አስከ መሀል ኤርትራ ሄደ በእውነት አውሳ አውራጃ የትግራይ ክፍል ቢሆን ለኤርትራ ጉርሻ ይሰጥ ይመስልሃል? ቀላል ሎጂክ ነው። ደግሞ ከአቅማችሁ በላይ አትጩኹ - ምንም ይሁን ምን ያላችሁ የክፍለ ሀገር አቅም ያህል ነው - ከዚያ አይበልጥም ሰማይ ብትወጡ፤ምድር በትፈጠረቁ። የባድመ ጦርነት ያረጋገጠው ይህን ነው። ወያኔ ትግራይም የተማረችው ይህን ነው። ባለ ሚሳይሉ ወያኔ በኢትዮጵያ ሃይል ተደምስሶ አንገቱን ደፍቷል - ምክንያቱም ትግራይ ክፍለ ሀገር ነች - አቅሟ ከዚያ አያልፍም. You Ascaris empty brag is just a pure scare tactics - like a dog barking in the face of a lion as if the lion could get off the dogs face. The dog will keep bark...
Digital Weyane wrote:
28 Apr 2024, 17:20

ውድ ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Abere ሆይ፣

ምናልባት ረስተኸው ከሆነ፣ ታላቋ ትግራይን ለመመስረት ባወጅነው የባድሜ ጦርነት ላይ ቡዙ ሰዎች ስለሞቱብን፣ ታላቁ ባለ ራዕዩ መሪያችን መለስ ዜናዊ ሽንፈታችንን ለመካካስ ይረዳናል በሚል ተስፋ አሰብን እንድንወር አድርገውን ነበር። ነገር ግን አሰብን ለመያዝ ባደረግናቸው ሙከራዎች፣ በሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ አገላለፅ <<ተጨፈጨፍን፣ ተቀጠቀጥን፣ አንድም ቦታ ፈቀቅ ማረግ አልቻልንም።>> ተሸነፍን። ተደመሰስን። አበቃ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Digital Weyane
Member+
Posts: 8606
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?

Post by Digital Weyane » 28 Apr 2024, 17:41

አሥመራ ከገባን በኋላ ንብረት በመዝረፍ፣ ጣራ እንኳን ሳይቀር ነቅለን ዎደ ትግራይ ለመውሰድ ያዘጋጀናቸው በሺዎች የሚቆጠሩ በቅሎና አህዮች ሳይቀሩ በጦርነቱ ተደመሰሱ። ይህንን አይነት ጭካኔ፣ ፈረንጆቹ ጌቶቻችን <<አኒማል ክሩወልቲ>> ብለው ይጠሩታል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Eripoblikan
Member
Posts: 3247
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Re: አውሣ አውራጃ(አሰብ) የትግራይ ክፍለ ሀገር ቢሆን መለሥ ዜናዊ ለኤርትራ ይሰጥ ነበር ወይ?

Post by Eripoblikan » 01 May 2024, 08:46

Axumezana wrote:
28 Apr 2024, 23:22
Ascaries we are coming!
We came in Tigray already and made you flee like chicken to Tembien caves. :lol: :lol: :lol:

Post Reply