Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11320
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የፋኖ ፀረ-ኦሮሙማ ኦነግ የሆነው የህልውና ትግል አንድ ዓመቱ አስቆጠረ ---የዐብይ አህመድ በ1 ቀን ትጥቅ እስፈታለሁ ፉከራ በ1 ዓመት ሊሳካ አልቻለም።

Post by Abere » 29 Apr 2024, 16:03

የፋኖ ፀረ-ኦሮሙማ ኦነግ የሆነው የህልውና ትግል አንድ ዓመቱ አስቆጠረ ---የዐብይ አህመድ በ1 ቀን ትጥቅ እስፈታለሁ ፉከራ በ1 ዓመት ሊሳካ አልቻለም።

Happy Anniversary for standing against anarchy, genocide and ethnic cleanser regime of Orommuma.

Abere
Senior Member
Posts: 11320
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፋኖ ፀረ-ኦሮሙማ ኦነግ የሆነው የህልውና ትግል አንድ ዓመቱ አስቆጠረ ---የዐብይ አህመድ በ1 ቀን ትጥቅ እስፈታለሁ ፉከራ በ1 ዓመት ሊሳካ አልቻለም።

Post by Abere » 29 Apr 2024, 16:13

ነግሬሽ ነበረ - በአጥር ተንጠልጥዬ፥
ኦነግ ሹሩባ እንጅ - ዘረጦ ነው ብዬ።

ሴት ልጅ መድፈር እና ነፍሰ-ጡር መቅጣት፤
የኮማንዶው ሙያ - የኦነግ ብቃት፤
በቢራ በድራፍት - ጭሶ መዝናናት፤
ቁልቁለት አቀበት ወጥቶ መዋጋት፤
በጢምቢራው ዞረ - ፋኖን ያየዕለት።

ቢልዮን ቢልዮን እየተመደበ - መሳሪያ ቢሸመት፤
ልብ ብቻ ጠፋ ይገዛ ከወደዬት?

Axumezana
Senior Member
Posts: 13932
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የፋኖ ፀረ-ኦሮሙማ ኦነግ የሆነው የህልውና ትግል አንድ ዓመቱ አስቆጠረ ---የዐብይ አህመድ በ1 ቀን ትጥቅ እስፈታለሁ ፉከራ በ1 ዓመት ሊሳካ አልቻለም።

Post by Axumezana » 29 Apr 2024, 23:36

ወይን፥ በሰባት ወር ዞሮ ሲገባ ቤቱ
ፋኑዬ ሲፏንን ፈሰሰ ሃሞቱ
ርስት አልጋ ደም አስመላሽ
ሁሉ አማረኝ ቀረ ብላሽ።

union
Member+
Posts: 6670
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: የፋኖ ፀረ-ኦሮሙማ ኦነግ የሆነው የህልውና ትግል አንድ ዓመቱ አስቆጠረ ---የዐብይ አህመድ በ1 ቀን ትጥቅ እስፈታለሁ ፉከራ በ1 ዓመት ሊሳካ አልቻለም።

Post by union » 30 Apr 2024, 09:10

:lol:
አንቺ አጋሚስታን
ኑሮ የደበረሽ
17 አመት
ጫካ ተንገላተሽ
ስትባክኚ ኖረሽ
ከየት መጣ ሳይባል
ፋኖ ነፃ አውጥቶሽ
ደርግን ደምስሶልሽ
አሁን እዚህ መጥተሽ
ፋኖ በ8 ወር
ካላሸነፈ እያልሽ
ምን ታላዝኛለሽ :lol:

የሆንሽ ቁጭራር
እግዜር የረገመሽ :lol:

Axumezana wrote:
29 Apr 2024, 23:36
ወይን፥ በሰባት ወር ዞሮ ሲገባ ቤቱ
ፋኑዬ ሲፏንን ፈሰሰ ሃሞቱ
ርስት አልጋ ደም አስመላሽ
ሁሉ አማረኝ ቀረ ብላሽ።

Abere
Senior Member
Posts: 11320
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የፋኖ ፀረ-ኦሮሙማ ኦነግ የሆነው የህልውና ትግል አንድ ዓመቱ አስቆጠረ ---የዐብይ አህመድ በ1 ቀን ትጥቅ እስፈታለሁ ፉከራ በ1 ዓመት ሊሳካ አልቻለም።

Post by Abere » 30 Apr 2024, 09:48

፩ ከእግዚአብሄር በታች፡ ትግራይ እጇቿን ወደ ፋኖ ትዘረጋለች።
፪ በዕብሪተኛ ጋኔን ወያኔ የረገፉ የትግሬዎች ድምጽ ወደ ፋኖ ይጣራል።
፫ በእነርሱ የደረሰው በሌላ ትውልድ ላይ እንዳይደርስ ይማጸናሉ።
እውነት፤ርህራሄ፤ እና ፍቅር መሰረቷ በተናወጠባት ምድረ-ትግራይ ፋኖ የሰላም እና የነጻነት የማይናወጥ ኖህ መርከብ ነው።

ፋኖ ምስካዬ የጦርነት ምንዱባን ወገኖች

፩ ከእግዚአብሄር በታች፡ ትግራይ እጇቿን ወደ ፋኖ ትዘረጋለች።
፪ በዕብሪተኛ ጋኔን ወያኔ የረገፉ የትግሬዎች ድምጽ ወደ ፋኖ ይጣራል።
፫ በእነርሱ የደረሰው በሌላ ትውልድ ላይ እንዳይደርስ ይማጸናሉ።
፬ እውነት፤ርህራሄ፤ እና ፍቅር መሰረቷ በተናወጠባት ምድረ-ትግራይ ፋኖ የሰላም እና የነጻነት የማይናወጥ ኖህ መርከብ ነው።
፭ ፋኖ የሀገረ ኢትዮጵያ ምድራዊ ምስካዬ የጦርነት የፍትህ ግፉአን/ ረድዔ. ህዝብ ነው።

****************************************

ወይን ተቆነጃጅታ 27 አመት ተኩላ ተሹማ፥
በመሳሪያ አጊጣ ዝናዋ ሲሰማ፤
ማን ወንድ እጄን ነክቶት ስትል ስታቅማማ፤
ክብረ-ንጽህናዋ በፋኖ ተወስዶ በፋኖ ተቀማ።

የወይን ድንግልና ተወስዶ በፋኖ ተወስዶ፤
ብር አምባር ሰበረ ሁኗል ማልዶ ማልዶ።
*****************************************

Axumezana wrote:
29 Apr 2024, 23:36
ወይን፥ በሰባት ወር ዞሮ ሲገባ ቤቱ
ፋኑዬ ሲፏንን ፈሰሰ ሃሞቱ
ርስት አልጋ ደም አስመላሽ
ሁሉ አማረኝ ቀረ ብላሽ።

Post Reply