Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11320
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እሳት የጀመረውን እሳት በልቶ ይጨርሰዋል። የአማራ ሃይል ለብልቦ ያስቀረው ወያኔ ድጋሜ እሳት ውስጥ ገብቶ ነዶ ለማለቅ እያኮበኮበ ነው። ወያኔ የክረምት ማገዶ እንደሚሆን እርግጥ ነው።

Post by Abere » 01 May 2024, 22:12

እሳት የጀመረውን እሳት በልቶ ይጨርሰዋል። የአማራ ሃይል ለብልቦ ያስቀረው ወያኔ ድጋሜ እሳት ውስጥ ገብቶ ነዶ ለማለቅ እያኮበኮበ ነው። ወያኔ የክረምት ማገዶ እንደሚሆን እርግጥ ነው።አቶ አብይ አህመድ እሳቱን ከዳር እየሞቅኩ የፓለቲካ ጭንቀቱን አስታግሳለሁ ብሎ አስቦ ከሆነ እርሱንም በመጨረሻ አቃጥሎ ያጠፋዋል። አማራ የሚገኝበት ዘመን 2024 እንጅ 1990ዎቹ አይደለም።

Axumezana
Senior Member
Posts: 13932
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: እሳት የጀመረውን እሳት በልቶ ይጨርሰዋል። የአማራ ሃይል ለብልቦ ያስቀረው ወያኔ ድጋሜ እሳት ውስጥ ገብቶ ነዶ ለማለቅ እያኮበኮበ ነው። ወያኔ የክረምት ማገዶ እንደሚሆን እርግጥ ነው።

Post by Axumezana » 01 May 2024, 22:51

ፍየል፥ ወዲህ፥ ቅዝምዝም፥ ወዲያ፥
የአበረ፥ ፉከራ፥ የሃሰት ድርያ
ህግ፥ ይከበራል፥ እውነት ይበሰራል፥
ደቡብ፥የበራው፥ችቦ፥ ሁመራ፥። ይበራል፥

Post Reply