Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 11328
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከብልጽግና ፈርሶ በአዲስ የተደራጀው የራያ አላማጣ-ኮረም አማራ ፋኖ በወያኔ Army 24 ላይ እርምጃ የመውሰድ ግዳጅ (ኦፕሬሽን) ገብቷል።

Post by Abere » 03 May 2024, 13:42

ከብልጽግና ፈርሶ በአዲስ የተደራጀው የራያ አላማጣ-ኮረም አማራ ፋኖ በወያኔ Army 24 ላይ እርምጃ የመውሰድ ግዳጅ (ኦፕሬሽን) ገብቷል። አማራ ፋኖ መጠነኛ ሀይል በመጠቀም ወደ ራያ አላማጣ ኮረም በብልጽግና ኦነግ መከላከያ ተመርቶ በመጣው ወራሪ ወያኔ ላይ እርምጃ በመውሰድ ወያኔን ሲዖል እያወረዳት ይገኛል።

ሙቶ በመቃብር ውስጥ እያለ ሰላም የማይፈልገው መንጋ ወያኔ ራያ ኮረም አላማጣ መቆሚያ መቀመጫው አጥቶ በፋኖ እየተርገበገብ ይገኛል። መውጣት እንደ መግባት መቸ ቀላል ይሆናል።