Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10063
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የነፃ አዉጪዎች ትርፉ!

Post by DefendTheTruth » 04 May 2024, 12:08

ህድ ትግራይ፣ ተማሪዎች መማር አልቻሉም፣ ሕዝቡ ተርቦዋል፣ ተጎሳቅሎዋል፣ ለጦርነት ተማግዶዋል፣ ክልሉ ወደ ኋላ ቀርቶዋል።

ህድ ኦሮሚያ፣ ብዙ ቦታዎች ላይ ሰዎች ወጥቶ መግባት አቅቶዋቸዋል፣ ተማሪዎች መማር አቅቶዋቸዋል፣ ይህም ክልል እንደ ትግራይ ሳላም አጥቶዋል፣ የሰዉ ደም በከንቱ ፈሶዋል፣ ገበሬዉ አርሶ እንደበላ ና ንብረት እንዳያፈራ ተፈርዶበታል። ንብረት ወድሞዋል፣ ሕዝቡ ለስቃይ ተዳርጎዋል።

ህድ አማራ ክልል፣ ከኋላ መጣ አይን አዋጣ እንደምባለዉ ሁሉ የሱም ይባስ ብሎ አሁን ከሁሉም በላይ ክልሉ የመሬት ላይ ስዖል ሆኖዋል። ደም በከንቱ እየፈሰሰ ነዉ፣ ትምህርት ቤቶች በገፍ ተዝግቶዋል፣ ሕዝቦ ተርቦዋል፣ በመቶዎች የምቆጠሩ ት/ቤቶች መደበኛ ስራቸዉን አቋርጦዋል።

በዚህ ክልል አብን የተባለ እኩይ ቡድን ከለፉት መሰሎቹ የነፃ አዉጪ ተብዬዎች፣ እነ ወያኔ ና ሻኔ መማር አቅቶት የራሱን ሕዝብ ወደ መቀመቅ ወስዶታል፣ በከፋ ሁኔታ።

ሌላዉ ራሱን በትክክል ነፃ እያወጣ ይገኛል፣ ደቡብ፣ ሶማሊያ ክልል፣ አፋር፣ የነፃነትን ዋጋ አወቁና ወደ ትክክልኛዉ አቅጣጫ አቅንቶዋል። እያሸነፉም ነዉ፡ ጊዜያቸዉን በእዉቀት መቅሳም ላይ እያጠፉ ነዉ፣ እየበለጡም ይገኛሉ። የነፃነትን ትርጉም ተረድቶዋል።

Abere
Senior Member
Posts: 11328
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የነፃ አዉጪዎች ትርፉ!

Post by Abere » 04 May 2024, 12:19

ታዲያ ይህ ሁሉ ክፍለ ሀገር ሰላም ከሌለበት ምን የቀረ አገር አለ እና ምን ልማት ሊወራ ይቻላል። የክቡ(pie) 75 ከመቶ በላይ በሁከት ከተሞላ አገር እና መንግስት የለም ማለት ነው። ግን ማነው በጥባጩ አውሬ? ይህ አውሬ የት ነው? አውሬው ሲያዝ ሰላም ይሰፍናል።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10063
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የነፃ አዉጪዎች ትርፉ!

Post by DefendTheTruth » 04 May 2024, 13:21

Abere wrote:
04 May 2024, 12:19

ታዲያ ይህ ሁሉ ክፍለ ሀገር ሰላም ከሌለበት ምን የቀረ አገር አለ እና ምን ልማት ሊወራ ይቻላል። የክቡ(pie) 75 ከመቶ በላይ በሁከት ከተሞላ አገር እና መንግስት የለም ማለት ነው። ግን ማነው በጥባጩ አውሬ? ይህ አውሬ የት ነው? አውሬው ሲያዝ ሰላም ይሰፍናል።
አበሩ፣

በጣም ቅሽም ነህ፣ ለዚህ ነዉ ከአንተ ጋር ማዉራት ትርጉም የለዉም ብዬ ንቄ የተዉኩህ።

ግብህ ሁከት ለመፍጠር ነበር ማለት ነዉ? ይህንን ነዉ እዚህ ላይ ወጥተህ የምታወረዉ፣ ያለ አንዳች እፍረት። አገር የጋራ ነዉ፣ ሁሉም ተካፋይ ነዉ፣ ደደብ!

ጥያቄዉ እዚህ ላይ ምን ኣተርፍክለት ነዉ (እፋለምለትላሁ ያልከዉን ሕዝብ)? እሱን አዉራ፣ የለህ ነገር ከለ። ከሌላህ ደግሞ ዝም ብለህ እለፈዉ፤ ዝም ያለን አፍ ዝምብ አይገባበትም ይባላል ና!
ጉጠት!

Abere
Senior Member
Posts: 11328
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የነፃ አዉጪዎች ትርፉ!

Post by Abere » 04 May 2024, 17:22

ለምን ላሙኛችሁ ብለህ ለመዋሸት አደባባይ ትወጣለህ? ፍጥጥ ያለውን እውነት በውሸትህ ለመቋቋም ሲያቅትህ እንቶ ፈንቶ ትዘበዝባለህ። ለምን ሰላም ከአገሪቱ ጠፋ ለሚለው መልስ መስጠት አልቻልክም። አበረ አይደለም ሁከት የሚያስነሳው 4 ኪሎ ያለው የኦሮሙማ ደም የለመደ ጭራቅ ነው። እስኪ የተደመሩትን ሁሉ አፈላልገህ ለምን ብቻውን አስቀራችሁት የ4ኪሎውን አውሬ በላቸው። ይነግሩሃል። አበረ እኮ አውሬውን አበክሮ ነው የሚቃወመው። ሁሉንም አቃፊ ሳይሆን አንዱን ዝሆን ሌላውን ጥንቸል እሰብረዋለሁ ብሎ ስለፎከረ አሁን እራሱ ስለተሰባባረ ነው። ሰላም ለፈለገ መፍትሄው ቀላል ነው - እውነትን መቀበል። እውነት ያድናል ውሸት ያዋርዳል- ያጠፋል- ከምድር እስከ ሰማይ ቤት ተከትሎ ይሄዳል።
ደግሞ እኔ ተግሳጽ ነው የተሰማኝን የማቀርበው ፤ መልካም ነገር ቢደረግ ጎሽ የማለት የሞራል ግደታ ነበረብኝ። ለመሆኑ በጎ (right) እና መጥፎ (wrong) አታውቁም እንደ?

ለማንኛውም እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሰህ - አማኝ ክርስቲያን ከሆንክ

Right
Member
Posts: 2909
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የነፃ አዉጪዎች ትርፉ!

Post by Right » 04 May 2024, 17:38

ህድ ትግራይ፣ ተማሪዎች መማር አልቻሉም፣ ሕዝቡ ተርቦዋል፣ ተጎሳቅሎዋል፣ ለጦርነት ተማግዶዋል፣ ክልሉ ወደ ኋላ ቀርቶዋል።

ህድ ኦሮሚያ፣ ብዙ ቦታዎች ላይ ሰዎች ወጥቶ መግባት አቅቶዋቸዋል፣ ተማሪዎች መማር አቅቶዋቸዋል፣ ይህም ክልል እንደ ትግራይ ሳላም አጥቶዋል፣ የሰዉ ደም በከንቱ ፈሶዋል፣ ገበሬዉ አርሶ እንደበላ ና ንብረት እንዳያፈራ ተፈርዶበታል። ንብረት ወድሞዋል፣ ሕዝቡ ለስቃይ ተዳርጎዋል።

ህድ አማራ ክልል፣ ከኋላ መጣ አይን አዋጣ እንደምባለዉ ሁሉ የሱም ይባስ ብሎ አሁን ከሁሉም በላይ ክልሉ የመሬት ላይ ስዖል ሆኖዋል። ደም በከንቱ እየፈሰሰ ነዉ፣ ትምህርት ቤቶች በገፍ ተዝግቶዋል፣ ሕዝቦ ተርቦዋል፣ በመቶዎች የምቆጠሩ ት/ቤቶች መደበኛ ስራቸዉን አቋርጦዋል።
And I might add, 3 million dead and 5.5 million displaced within 5 years.

Under whose watch? Under the leadership of the incompetent, con man, tribalist and murderer Abiye Ahmed Ali.

That is why above anything else, bringing Abiye Ahmed Ali to justice is extremely important.
FANO’s mission just doing that.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 10063
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የነፃ አዉጪዎች ትርፉ!

Post by DefendTheTruth » 05 May 2024, 06:48

Abere wrote:
04 May 2024, 17:22
ለምን ላሙኛችሁ ብለህ ለመዋሸት አደባባይ ትወጣለህ? ፍጥጥ ያለውን እውነት በውሸትህ ለመቋቋም ሲያቅትህ እንቶ ፈንቶ ትዘበዝባለህ። ለምን ሰላም ከአገሪቱ ጠፋ ለሚለው መልስ መስጠት አልቻልክም። አበረ አይደለም ሁከት የሚያስነሳው 4 ኪሎ ያለው የኦሮሙማ ደም የለመደ ጭራቅ ነው። እስኪ የተደመሩትን ሁሉ አፈላልገህ ለምን ብቻውን አስቀራችሁት የ4ኪሎውን አውሬ በላቸው። ይነግሩሃል። አበረ እኮ አውሬውን አበክሮ ነው የሚቃወመው። ሁሉንም አቃፊ ሳይሆን አንዱን ዝሆን ሌላውን ጥንቸል እሰብረዋለሁ ብሎ ስለፎከረ አሁን እራሱ ስለተሰባባረ ነው። ሰላም ለፈለገ መፍትሄው ቀላል ነው - እውነትን መቀበል። እውነት ያድናል ውሸት ያዋርዳል- ያጠፋል- ከምድር እስከ ሰማይ ቤት ተከትሎ ይሄዳል።
ደግሞ እኔ ተግሳጽ ነው የተሰማኝን የማቀርበው ፤ መልካም ነገር ቢደረግ ጎሽ የማለት የሞራል ግደታ ነበረብኝ። ለመሆኑ በጎ (right) እና መጥፎ (wrong) አታውቁም እንደ?

ለማንኛውም እንኳን ለብርሃነ ትንሳዔው አደረሰህ - አማኝ ክርስቲያን ከሆንክ
አበሩ፣

ለመልካም ምኞትህ አመሰግናለሁ።

ከልብህ ከሆነ ከእኔ በፊት በራሱ በአማራ ክልል የምገኙትን ድሃ መህበረሰብ መልካም አመት በኣል ተመኝላቸዉ፣ ብዙዎች ናቸዉ፣ ሰላምን የተነፈጉት ና የበዓልን ትርጉም ያጡት፣ በመሓላቸዉ በተወለዱ ጉጠቶች። እነዚህ በራሳቸዉ አጥያት ሳይሆን ሌሎች በአመጡባቸዉ እርግማን በራሳቸዉ ቤት ና ቄዬ ላይ ስቃይ እንድያዩ የተደረጉት፣ እናቶች፣ አረጋዊያን፣ ወጣቶች፣ ህፃናት፣ አቅመ ደካሞች፣ ህሙማን፣ በአጠቃላይ ገፋት ቀማሾች፣ በአንተ መሰል እርጉማን በቤታቸዉ የሰላምን ፍሬ ማየት የተሳናቸዉ፤ እግዚያብሔር ያስታዉሳቸዉ በልልኝ። አማኝ ክርስቲያን ከሆንክ::

Post Reply