አራት፥ ኪሎ፥ አራት፥ ኪሎ፥ እያልክ፥ስታናፋ፥
እብይ፥ ጎንደር፥ ገባ፥ባህርዳር፥ ተሰልፋ
የአይጥ፥ ጉድጓድ፥ገብተህ፥ ስታንቀላፋ፥
የፋንዬ፥ ነገር፤ሆነብን፥ ጉንጭ፥ እልፋ
ጠበንጃህን፥ አጥፈህ፥ ጉድጓድ፥ መግባትህ
ታች፥ ላይ፥የምትለው፥ ነውና፥ ያላቅምህ
ረጋ፥ ተንፈስ፥ በል፥ አጥብቅ፥ አንድነትህ
ርስት፥ ደም፥ አልጋ፥ አስመልሳሎሁ፥ ብለህ፥
ሁሉ፥ አማረሽ፥ ፋኑዬ፥ ቀረህ፥ተንቀዋለህ
ውጣው፥ አቀበቱን፥ ሽለላውን፥ ትተህ፥
ወይ፥ ሰላም፥ ግባ፥ ድርድር፥ እርቅ፥አድርገህ
-
- Senior Member
- Posts: 12722
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Re: ፋኑዬ፥ ምን፥ ያፏንንሃል፤
በውስጥህ ለፋኖ ጥልቅ አብሮት አለህ፥፥ TDF የፋኖ አይነት የውጊያ ስልት ቢጠቀም 1.5 million ትግራዋይ እንደ ቅጠል አይረግፍም ብለህም ታስባለህ፥፥ Don't you?
ፋኖ ለደጋፊዎቹ መሬት ላይ ተንከባለሉ ጆ ባይደን ብላችሁ ጩሁ ባለማለቱም አስደማሚ ሆኖ አግኝተሀዋል
ፋኖ ለደጋፊዎቹ መሬት ላይ ተንከባለሉ ጆ ባይደን ብላችሁ ጩሁ ባለማለቱም አስደማሚ ሆኖ አግኝተሀዋል
-
- Senior Member
- Posts: 11372
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Re: ፋኑዬ፥ ምን፥ ያፏንንሃል፤
እየነዘነዘው እየጠዘጠዘው አመርቅዞ ቁስሉ ፋኖየ የወጋው፤
መሸለብ አቅቶት ከእንቅልፉ እያነቃው፤
ፋኖ! ፋኖ! ይላል እባብ እንደ በላው ።
አንጄት የሚያርሰው የፋኖየ ተኩስ፤
ውሃ! ውሃ! አስብሎ አፈር የሚያለብስ፤
ቆስሎ ለተረፈ ማልዶ የሚያስለቅስ፤
ቻለው አክሱምዜና - እራስህን አስታግስ።
-
- Senior Member
- Posts: 14137
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Re: ፋኑዬ፥ ምን፥ ያፏንንሃል፤
ፋኖን፥ ማን፥ ይጠላል፥
ቅን፥ መንገድ፥ ቢሄድ፥ አገር፥ ያድናል፥
ምክር አልሰማ ብሎ፥ ይንከባለላል፥
እንደ፥ አሎሎ፥ ድንግያ፥ ፍሬ፥ አልባ፥ ሁነዋል፤
ቅን፥ መንገድ፥ ቢሄድ፥ አገር፥ ያድናል፥
ምክር አልሰማ ብሎ፥ ይንከባለላል፥
እንደ፥ አሎሎ፥ ድንግያ፥ ፍሬ፥ አልባ፥ ሁነዋል፤