ዓብይ የሉሚናቲ ኣባል ዕንደሆነ እርግጥ ነው። ዓላማው ኦርቶዶዶክስን ማጥፋት ነው። ሙሉ ለሙሉ እርዳታ የሚያገኘው በመጀመርያ ከሩስያ በኦርቶዶክስ እምነት የጸናች ከሃዲ ያልሆነች። ዓብይና ፒፒ ተላላኪ ጴንጤ የውጭና የነጻውጪዎች ስራ ኣስፈጻሚ። ኣሁን ኣገሪቱን ኣንቀው የያዙት የኣሩሲና የወለጋ ኦሮሙማዎች ናቸው። ዓብይ ዲያቆን ዳንእኤል ክብረትን ያስጠጋው ወደ ጴንጤ ቀይሮት የኦርቶዶክስ ማህበረሰብን ወደ ጴንጤ እንዲቀይርለት ነው። ዳንኤል ክብረት ታፍኗል ማለት ነው። ሌላ ነገር ደሞ፣ ዳንኤልን መያዝ ኣብይ የፈለገው በኢትዮጵያ ስነጥበብ ምሁር የሆነውን ዳንኤልን ኣስጠግቶ በኣማርኛ ጥበብ በመናገር ህዝብን ኢትዮጵያዊ ነኝ ኣስተሳሰቤ እንደህዝቡ ነው ብሎ ሰዉን ለማታለል ነው። በውስጥ የሚሰራው ሩስያን በማታለል፣ ኢትዮጵያን በማታለል ጴንጤ በመሆን የጨለማው ኣባልና ኣስፈጻሚ ነው። Kአጆርጅ ሶሮስ ጋር የ አንግሊዝ ተወካዩ ጋር ኣብይና ሽመልስ ተገናኝተዋል።
-
- Member+
- Posts: 9566
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ዳንኤል ክብረት የብልፅግና ጴንጤ!
-
- Member+
- Posts: 9566
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ዳንኤል ክብረት የብልፅግና ጴንጤ!
በፕሮተስታንት ውስጥ ዲያቆን ዳንኤል እንዲገኝ የተደረገው ምክንያት፣ ኣንደኛ መንፈሱ ወደ ፕሮተስታንት እንዲቀየር፣ ሁለት በኦርቶዶክስ ተከታዮች እንዲተፋ ከሃዲ ተብሎ ሶስት፣ በማይፈልገው ቦታ እንዲገኝ በማድረግ ትልቅ የኣምሮ መታውክ አድሮበት እሱ ብቻ በዛ ክፍል ውስጥ የተለየ እምነት በማድረግ። የፕሮተስታንት ሃይል ዕንደ ነጻውጪዎች የባህላዊን የኦርቶዶክስን ኢትዮጵያን በነጻነት ያስቆየውን ማህበረሰብ ወይ ማስወገድ ወይ መቀየር ኣገሩን ማንነት ኣልባ ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ ነው። ለመሆኑ ኦርቶዶክስ ሗላ ቀር እያሉ ልምንድን ነው ከኦርቶክሳዊቷ ሩስያ ዘመናዊ መሳርያና ዕርዳታ ኣብይና ፒፒ ሩስያን የድሮዋን ኢትዮጵያ ነን ኣልበገር ባይ ነን እያሉ መሬት ላይ ግን የጨለማው የምራባውያንን እቅድ እያስፈጸሙ ነው።