Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

union
Senior Member
Posts: 10008
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አገው ዘመነ አንድ ቀን ሳይዋጋ ወደ አባቱ ባአዴን ቢሮ ገባ። ቅቅቅቅ

Post by union » 04 Dec 2024, 14:30

Designer jacket እና ኮፍያ ለብሳ አራት ኪሎ ገብቻለሁ ማለቷ ነው አገው ዘሙዬ? :lol:

ሰው እንደዚህ ጫካ መኖር እና ዲንጋይ መንተራስ ወዛም ያደርጋል ለካ :lol:

ጫንቃቸው አበጠ እኮ :lol:

Naga Tuma
Member+
Posts: 5923
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አገው ዘመነ አንድ ቀን ሳይዋጋ ወደ አባቱ ባአዴን ቢሮ ገባ። ቅቅቅቅ

Post by Naga Tuma » 04 Dec 2024, 15:05

union wrote:
04 Dec 2024, 14:30
ሰው እንደዚህ ጫካ መኖር እና ዲንጋይ መንተራስ ወዛም ያደርጋል ለካ :lol:
ጉድ ነዉ እኮ።

ጣልያን ሃገር ሲወር ፋኖ ጫካ ይገባልን ሰምቶ ይሆናል ጫካ ገብቶ የተኛዉ። ወዶ ነበር ወይስ ሸሽቶ ነበር ጫካ ገብቶ የተኛዉ?

በስምንተኛዉ ሺህ ስንት የማንሰማዉ ኣለ?

ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዛን ኣልፈን ፍልስጤሞች ኬኛ ደረስን።

ቁበ የኛ ብለን ሃ ራብዕ ኬኘ ደረስን።

union
Senior Member
Posts: 10008
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: አገው ዘመነ አንድ ቀን ሳይዋጋ ወደ አባቱ ባአዴን ቢሮ ገባ። ቅቅቅቅ

Post by union » 04 Dec 2024, 18:45

አገው ዘመነ ማለት ብልፅግና ነው የምንለው ለዚሁ አይደል። ቡና እየጠጣ ቢሮ ቁጭ ብሎ ነው ወሬውን የሚቀደው እኮ :lol: :lol:

ዘመነ ድሮ የህውሀት በጎጃም የወጣቶች ሊግ ሰላይ ሀላፊ እንደነበረም አትዘንጋ :lol:

አብይ ወደ አዲስ አበባ በቅርቡ ሊያዛውረው ይችላል። እንደሰመሀው አገው ዘመነ የአማራን ወጣቶች መከላከያን ተቀላቀሉ እያለ ነው :lol:
Naga Tuma wrote:
04 Dec 2024, 15:05

Post Reply