ቆሞ ቀሯና የዘራፊዎች ስብስብ የሆነችው ትህነግ በተላላኪዎቿ አማካኝነት አገራችንን እና ህዝቧን ለ27 ዓመታት በፍፁም ጭቆና ውስጥ ከመጣሏም በላይ አገራችን ላለችበት ውስብስብ ውድቀትና ፈተናዎች አርክቴክት ብትሆንም ፤ ዛሬም ተላላኪዋቿን አጥታና ጎማዎቿ የወላለቀ መኪና መስላም ሳለ 45ኛ ዓመቴን አከብራለሁ በሚል ሽፋን ሽብሯን እንደቀጠለች ትገኛለች። ስለሆነም፣ ይህን ድርጊቷን የምንቃወም ዜጎች ከዛሬ ከቀኑ 8:00 አንስቶ ለ24 ሰዓት የሚቆይ ተቃውሟችንን ለማሳየት ስንል ፕሮፋይላችንን ለጊዜው የትህነግ አቋም አምሳያነት በመረጥናት ምስል እንቀይራለን። አቋማችንን የምትደግፉ ከስር ያለውን ምስል ለ24 ሰዓት ብቻ ፕሮፋይላችሁ እንድታደርጉትና መልዕክቱን ከነምስሉ ለ5 ጓደኞቻችሁ እንድታጋሯቸው ትጠየቃላችሁ።