ከተለያዩ የአውሮፓ አገሮች ተሰባስበው የኤርትራውያን ፌስቲቫልን ለመበጥበጥ እና የኤርትራውያንን ስም ለማጠልሸት ዎደ ጀርመን አገር ከተጓዙ በኋላ ከፖሊስ ጋር የተጋጩ የወያኔ ካድሬዎች እና ጭፍን ደጋፊዎች፣ 457ቱ ከባድ የሽብርተኝነት ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸው በጀርመን ፖሊስ ቁጥጥር ስር ሲገኙ፣ 679 ደግሞ በሽብርተኝነት ወንጀል ምርመራ እየተካሄደባቸው ነው ተብሏል።
<<የውጭ አገር የቲ.ዲ.ኤፍ ክንፍ ነን>> ብለው የሚናገሩ እነኚህ የትግራይ ተወላጆች የትግራይን ነፃነት ለማረጋገጥ አስፈላጊውን መስዋእትነት ለመክፈል ዙጉጁ ነንም ብለዋል። ትግራይ ትስዕር!! Tigray wird sich durchsetzen!
-
- Member+
- Posts: 8584
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
- Member+
- Posts: 8584
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: <<< ትግራይን ሃገር ለማድረግ ውጭ አገር በሚኖሩ ልጆቿ የተከፈለ የማይታመን መስዋእትነት። >>>
ምንም እንኳን የቲዲኤፍ ዳያስፖራ ክንፍ በጅምላ በመታሰራቸውና የእስር ጊዜያቸውን አጠናቅቀው ዎደ ኡናት አገራችን ትግራይ ዲፖርት እንደሚደረጉ በማወቅ ቁጭት ቢሰማንም ለቆሙለት ዓላማ ከፍተኛ መሥዋዕትነትን በመክፈላቸው እንኮራባቸዋለን።
-
- Member+
- Posts: 5767
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Re: <<< ትግራይን ሃገር ለማድረግ ውጭ አገር በሚኖሩ ልጆቿ የተከፈለ የማይታመን መስዋእትነት። >>>
The crime rate in Tigray will skyrocket.
-
- Member+
- Posts: 8584
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: <<< ትግራይን ሃገር ለማድረግ ውጭ አገር በሚኖሩ ልጆቿ የተከፈለ የማይታመን መስዋእትነት። >>>
ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ <<በአለም ላይ ብቸኛዋ የተቀደሰች ሀገር>> ብሎ የመሰከረላት ኡናታችን ትግራይ የወያኔ ዳያስፖራ ታጋዮች ዲፖርት ተደርገው ወደ ቅድስት አገራቸው ሲገቡ ቀይ ምንጣፍ አንጥፋ ፈንዲሻ ይዛ ትቀበላቸዋለች።